የራስዎን 360 ታሪክ ያትሙ፣ ደንበኞችዎን ያሳትፉ
የመንገድ እይታ መፍጠር ከዚህ በላይ ቀላል ሆኖ አያውቅም። በመሄድ ላይ ሳሉ አንስተው ለማጋራት ፈልገው ወይም በደንብ የተስተካከለ የጉብኝት አርትዖት አስፈልጎዎት ከሆነ፣ በተለያዩ የመንገድ እይታ ዝግጁ መሣሪያዎች እና ግልጽ የህትመት መመሪያዎች እርስዎን አካተናል።
Google የመንገድ እይታ ምስል ህትመትን ለማንቃት ከሚከተሉት አምራቾች/ገንቢዎች ጋር ሰርቷል፣ ነገር ግን ምንም ዓይነት የክወና ወይም ሜካኒካዊ ተግባራትን አያረጋግጥም*።
የራስዎን የመንገድ እይታ ለማዘጋጀት፣ የመንገድ እይታ ዝግጁ ምርትን ይምረጡ።
Street View Studio
- የመንገድ ዕይታ ምስል አስተዳደር መሣሪያ ለህትመት
- 360 ምስልዎን ይስቀሉ፣ ያስተዳድሩ፣ ይከታተሉ እና እንዲሁም ስታቲስቲክሱን ይመልከቱ
- ያልተገደበ የስብስብ ሰቀላዎች
Pilot Era 360°
- የአሁናዊ ስፌት 7FPS ላይ፦ ምንም ድህረ ምርት የለም።
- ከካሜራው በቀጥታ ወደ Google ያትሙ።
- ቀላል የንኪ ማያ ገጽ ክወና፣ ላልሰለጠኑ ሰዎች ተስማሚ።
RICOH THETA Z1
- 1.0-ኢንች ከጀርባ የበራ CMOS ምስል ዳሳሽ።
- 6.7ኪ 5 ፍሬም በሰከንድ።
- የመንገድ እይታ Android መተግበሪያ የቪዲዮ ሁነታ።
PANOSKIN
- ድር ጣቢያን መሰረት ያደረገ ጉብኝት አርታዒ/የህትመት መገልገያ
- በደንብ የተነደፈ ብጁ የጉብኝት መገንቢያ
- የተገልጋይ የትንታኔ ዳሽቦርድ ያቀርባል
GOTHRU MODERATOR
- ድር ጣቢያን መሰረት ያደረገ ጉብኝት አርታዒ/የህትመት መገልገያ
- በጣም ቀላል መካከለኛ ማድረጊያ ተሞክሮ
- በራሱ-መስፋትን የሚደግፍ
TOURMAKE VIEWMAKE
- ድር ጣቢያን መሰረት ያደረገ ጉብኝት አርታዒ/የህትመት መገልገያ
- በተለይ ለየመንገድ እይታ ተብሎ የተሰራ
- መገልገያ ወደ በርካታ ቋንቋዎች ተተርጉሟል
METAREAL STAGE
- ድር ጣቢያን መሰረት ያደረገ የጉብኝት አርታዒ/የህትመት መገልገያ።
- ከ360 ፓኖራማዎች ጉብኝት፣ የወለል ዕቅድና 3ዲ ሞዴልን ያመነጫል።
- በርካታ ወለሎችን ይደግፋል።
PEDESTRIAN MOUNT KIT
- መጠናቸው ትንሽ እና ክብደታቸው ቀላል አማራጮች
- ትንሽ ትራይፖድ፣ መያያዝ የሚችል ሞኖፖድ እና ሄልሜት ከነማስቀመጫው አካትቷል
HELMET MOUNT
- ክብደቱ ቀላልና በቀላሉ የሚሰካ
- ከአብዛኛዎቹ 360 ካሜራዎች ጋር ይስማማል
- በተጨማሪም GoPro ካሜራዎች ጋር ይስማማል
VEHICLE MOUNTS
- ለትልልቅ እና ለትንንሽ ካሜራዎች ይገኛሉ
- የትልቅ ካሜራ ስሪት ማሰሪያን ያካትታል
- ከአብዛኛዎቹ 360 ካሜራዎች ጋር ይስማማል
ለፍለጋዎ መስፈርት ምንም ውጤቶች አልተገኙም።
*ምንም እንኳን እነዚህ ገንቢዎች እና አምራቾች የመንገድ እይታ ዝግጁነት መስፈርቶችን ቢያሟሉም፣ ማንኛውንም ዝርዝር የቴክኒክ ወይም የምክንያታዊነት ችግሮች በቀጥታ ከአቅራቢው ጋር መፈታት አለባቸው።
በተጠቃሚ የተበረከቱ የመንገድ እይታ ምስሎችን የሚመለከቱ መመሪያዎችን ለማግኘት እባክዎ የእኛን የካርታዎች በተጠቃሚ የተበረከተ ይዘት መመሪያ ይመልከቱ።